አስቸኳይ ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

የመብቶችና ዴሞክራሲ ብልፅግና ማዕከል – ካርድ (በቀድሞ መጠሪያው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ፕሮጀክት – ኢሰመፕ) መንግሥታዊ ያልሆነ፣ በሰብኣዊ እና ዴሞክራሲያዊ መብቶች ላይ የሚሠራ፣ በሲቪል ማኅበራት ድርጅቶች ኤጀንሲ ምዝገባ ቁጥር 4307 የተመዘገበ ዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያ ተፈጥራ ማየትን ራዕይ አድርጎ የሰነቀ ድርጅት ነው። ካርድ ለሚያከውናቸው የተለያዩ ከመብቶች መከበር እና የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ አጋዥ ሥራዎች ጋር የተያያዙ የሒሳብ ሥራዎችን የምታከናውን/የሚያከናውን […]

Read More

Call for Proposals for Small Grants

Call for Proposals for Small Grants (Open for Individuals/Group Human Rights Defenders and Newly Registered CSOs) Background CRD is partnering with EHRCo. and CARD, civil society organizations basing in Ethiopia, for a project titled “Supporting Transition through Empowering HRDs in Ethiopia”. EHRCo. (Ethiopian Human Rights Council) is the oldest independent human rights organization in Ethiopia […]

Read More

Paid Internship Program

Overview The Ethiopian Human Rights Council (EHRCO) and Ethiopia Human Rights Project (EHRP), in collaboration with Civil Rights Defenders, organized paid Internship opportunities to emerging human rights defenders. The Internships provide individuals with valuable hands-on experience working with local human rights organizations. The Paid Internship last 4-5-months and consist of 20-hour work per week. Interns […]

Read More

የስራ ላይ ልምምድ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) እና የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ፕሮጀክት ከሲቪል ራይትስ ዲፌንደርስ (Civil Rights Defenders) ጋር በመተባበር ለአዳዲስ እና ብቁ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች የሥራ ላይ ልምምድ አዘጋጅተዋል። የሥራ ላይ ልምምዱ የእድሉ ተጠቃሚ የሚሆኑ ወጣቶች በሀገር ውስጥ የሰብዓዊ መብት ተቋማት ውስጥ በመሳተፍ ተግባራዊ ልምድ እንዲቀስሙ ታስቦ የተዘጋጀ ነው። በዚህ  ከ4 – 5 ወራት በሚቆየው መርሃ […]

Read More

የነጻ ዳኝነት ፍዳ በኢትዮጵያ

በመንግሥት አካላት በመኖሪያው አካባቢ፣ በአደባባይ የተደበደበው ዳኛ ይናገራል አሰናኝ፦ ጌታቸው ወርቁ እንተዋወቅ! ብርሃኑ ታዬ እባላለሁ፤ ከ1992 እስከ 1999 መጀመሪያ ድረስ በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት እና በፌዴራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት በተለያየ ጊዜ በዳኝነት አገልግያለሁ፡፡ ከዛም በሁኔታዎች አስገዳጅነት ሥራዬን በፈቃዴ ለቅቄያለሁ፡፡ ከዚያ በኋላም ጥብቅና ሞያ ቆይቻለሁ፡፡ በተጓዳኝ በግልና በመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋምት በሕግ የትምህርት ክፍል በትርፍ […]

Read More