አፋጣኝ ፍትህ የማግኘት መብት May 31, 2017May 31, 2017 Admin ኢሰመፕ፤ አፋጣኝ ፍትህ በማግኘት መብት ዘመቻ ስር ፓለቲካ እስረኞችን የችሎት ውሎ ይዘግባል፣ ያደራጃል እንዲሁም የተፋጠነ ፍትህ ለማግኘት መብታቸው አድቮኬት ያደርጋል ፡፡ የፓለቲካ እስረኞች አያያዝን ለማወቅ ለሚፈልጉ ሁሉ መረጃ ይሰጣል፡፡