ከልካይ የሌለው የፀበልተኞቹ ፍዳ

ጸሐፊ፡- ማሕሌት ፋንታሁን አንድ ጓደኛዬ ታሞ ሽንቁሩ ሚካኤል ሆኖ ፀበል  እየተጠመቀ መሆኑን ሰምቼ ልጠይቀው ወደ ፀበሉ ቦታ አመራሁ። ተረፈ ይባላል። ተረፈን በቅርበት የማቀው ጓደኛዬ በመሆኑ እና ሳውቀውም ፍፁም ጤነኛ ሆኖ ስለነበረ እስካገኘው ተጨንቄ ነበር። ለቦታው አዲስ በመሆኔም ከመንገድ ወጥቶ እንዲቀበለኝ አደረግኩ። “የመጠጥ ሱስህ እንዲተውህ ተብዬ ነው ቤተሰቦቼ ወደዚህ ያመጡኝ” በማለት ወደ ፀበል የመጣበትን ምክንያት ነገረኝ። […]

Read More

የእንግዳውን ኪሳራ ማን ይክፈለው?

ጸሐፊ፡- ማሕሌት ፋንታሁን እንግዳው ዋኘው ይባላል፤ ትውልዱ እና ዕድገቱ በሰሜን ጎንደር ዞን፣ ታች አርማጭሆ ወረዳ ነው። የ33 ዓመት ወጣት ሲሆን፤ ከ1997 ወዲህ (በ1997፣በ2005 እና ከ2007—2009) ሦስት ጊዜ ለእስር ተዳርጓል። ከ1996 ጀምሮ በፖለቲካ ፓርቲ ውስጥ ገብቶ በመሳተፍ ትግል የጀመረው የቅንጅት አባል በመሆን ሲሆን አንድነት ፓርቲ በምዕራብ አርማጭሆ ሲመሠረት ደግሞ መሥራች አባል እና የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ በመሆን […]

Read More

ማንደፍሮ አካልነው፤ “ሚዲያ ስላወቀ እንጂ ሕይወትህ አትተርፍም ነበር ብለውኛል”

ጸሐፊ፡- በላይ ማናዬ በዓለም ዐቀፍ የቱሪስት መስህቧ ላሊበላ ከተማ ተወልዶ ያደገው ማንደፍሮ አካልነው፣ ከላሊበላ ተነስቶ ማዕከላዊ፣ ቃሊቲ፣ ቂሊንጦ እና ዝዋይ እስር ቤቶችን አዳርሷል፡፡ የ31 ዓመቱ ማንደፍሮ አካልነው ከስድስት ዓመታት በላይ እስር ቤት አሳልፏል፡፡ ‹ውጭ ሀገር ሆነው ነፍጥ አንስተው ኢትዮጵያን ከሚያተራምሱ ኃይሎች ጋር ግንኙነት አለህ› በሚል ግንቦት 17 ቀን 2003 ከሚኖርበት ላሊበላ ከተማ በፌደራል ፀረ-ሽብርተኝነት ግብረ […]

Read More

ተስፋሚካኤል አበበ፤ “ሆዴ ላይ ሲጋራ እየተረኮሱ ጠብሰውኛል”

ጸሐፊ፡- በላይ ማናዬ ተስፋሚካኤል አበበ ከጎንደር እስከ አዲስ አበባ በማሰቃያ እስር ቤቶች ውስጥ አልፏል፡፡ በቅፅል ሥሙ ህርያቆስ እየተባለ በወዳጆቹ ይጠራል፡፡ ከእስር ቤት የማይሽር ጠባሳ ይዞ የወጣው ተስፋሚካኤል የ28 ዓመት ወጣት ሲሆን ነዋሪነቱ በአማራ ክልል ጎንደር ከተማ ነው፡፡ ተስፋሚካኤል በፖሊስ ማቆያ ቦታዎች የደረሰበትን የሰብአዊ መብቶች ጥሰት እንደሚከተለው አጫውቶናል፡፡ ጎንደር 6ተኛ ፖሊስ ጣቢያ ከ2008 ክረምት ወራት ጀምሮ […]

Read More