በእስር ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ጋዜጠኞችንና ጦማሪዎችን በዓለም ፕሬስ ነጻነት ቀን እናስታውሳቸው

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ በወሰነው መሰረት በየዓመቱ ሜይ 03 የዓለም ፕሬስ ነጻነት ቀን በመላው ዓለም ተከብሮ ይውላል፡፡ የቀኑ መከበር ዋና ዋና አላማዎች የፕሬስ ነጻነት መርሆዎችን ለማስተዋወቅና ለማጉላት፣ በዓለም ዙሪያ የፕሬስ ነጻነት ትግበራን መገምገም፣ ሚዲያን ከጥቃት መከላከልና ገለልተኛነቱንና ነጻነቱን መጠበቅ እንዲሁም ለፕሬስ ነጻነት መከበር ዋጋ የሚከፍሉ ጋዜጠኞችን መዘከር ይጠቀሳሉ፡፡ ኢትዮጵያ የዚህ የፕሬስ ነጻነት ቀን መከበርን […]

Read More

“በሥም ማጥፋት” ሰበብ የሚፈፀም እስር

ይህ ዓመት በነጻው ፕሬስ እና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን (ኢ.ኦ.ቤ.ክ) መካከል የተደረጉ ሁለት ታዋቂ የፍርድ ቤት ሙግቶች የተቋጩበት ዓመት ነው፡፡ የመጀመሪያው ፕሬስን በተመለከተ ከኢትዮጵያ የፍትሕ ስርዓት ያልተለመደ ፍትሕ የተገኘበት ነበር፤ ሁለተኛው ፍትሕ አላግባብ ከፕሬሱ ተነፍጎ፣ ለኢ.ኦ.ቤ.ክ. የተሸለመት ነበር፡፡ የመጀመሪያው፣ በዳንኤል ክብረት የተጻፈ እና ሙሉ ለሙሉ ሊባል በሚችል መልኩ የኢ.ኦ.ቤ.ክ. ፓትርያርክ ቤተ ክርስትያኗ ውስጥ እየተፈፀመ ያለውን […]

Read More

ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው ዋስትና ተከለከለ::

ከሽብርተኝነት ክስ ነጻ ተብሎ በመደበኛ የወንጀለኛ መቅጫ ህጉ እንዲከላከል ብይን የተሰጠው የነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው የዋስትና ጥያቄው ውድቅ ተደርጎበታል፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት ታህሳስ 13/2009 ዓ.ም ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው ከቀረበበት የሽብር ክስ ነጻ በማለት ክሱ ወደ መደበኛ የወንጀለኛ መቅጫ ህጉ ተቀይሮ አንቀጽ 257 (ሀ) ላይ የተመለከተውን እንዲከላከል […]

Read More

በእነ ጉርሜሳ አያኖ መዝገብ ቀሪ የአቃቢ ህግ ምስክሮችን ለመስማት ቀጠሮ ተሰጠ ( የታህሳስ 20 የፍርድ ቤት ውሎ)

ታህሳስ 20 በዋለው ችሎት 2ት ምስክሮች ተሰምተዋል:: አቃቢ ህግ በ6ኛ (ገላና ነገራ) እና 11ኛ(በየነ ሩዳ) ተከሳሽ ላይ የሚመሰክሩ ምስክሮች እንደቀረቡ ለችሎት አሳውቆ የሚመሰክሩበትን ጭብጥ አሲዟል፡፡ 11 ተከሳሽ በሆነው በየነ ሩዳ ላይ ለመመስከር የቀረቡት አቶ ዳውድ አበጋዝ ሲሆኑ በ20/05/2008ዓም በፌደራል ወንጀል ምርመራ ማእከል ተገኝተው ከተከሳሽ ኢሜል፣ ፌስቡክ እና ሞባይል ላይ መረጃዎች ሲወጡ የታዘቡትን እንደሚመሰክሩለት አቃቢ ህግ […]

Read More

አቃቤ ህግ በእነ ጉርሜሳ አያኖ መዝገብ 5ት ምስክሮችን አሰማ

(ፎቶግራፍ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ አመራር አባል ሶስተኛ ተከሳሽ አዲሱ ቡላላ) ምስክሮች በተከሳሾች ላይ ሳይሆን በክሱ ላይ ምስክርነት ሰጥተዋል፡፡ መዝገቡ ለሁለተኛ ቀን ለታህሳስ 19 የተቀጠረው በአንደኛ ክስ ላይ እንዲመሰክሩ የቀረቡ ቀሪ ምስክርን እና ሌሎች የቀረቡ ምስክሮችን ለመስማት ነው፡፡ በአንደኛ ክስ ላይ የሚመሰክሩት ምስክር ጭብጥ ትላንት ካስያዘው ጋር ተመሳሳይ እንደሆነ ተነግሯል ሆኖም ዳኞች ለፍርድ ቤቱ በድጋሚ እንዲያሰማ […]

Read More